Skip to content
FluxBuilder Logo
Change the language
Get free download
Gebeya Addis

Gebeya Addis

WooCommerce
Shopping
Updated 6/9/23
Google Play
100
Installs
Download Gebeya Addis on Google Play

App Screenshots

Auto-scrolling

About This App

ገበያ አዲስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የኦንላይን መገበያያ ሲሆን ሻጮች በቀላሉ እንዲሸጡ እንዲሁም ገዢዎችም የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው የሚፈልጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገበዩ ያግዛል።
ለሻጮች 2ዓይነት የመሸጫ መንገዶች አሉን…

1ኛ…የሻጭ(Vendor) አካውንት በመክፈት የራሶት የሆነ ሱቅ በገበያ አዲስ ላይ ኖሮት ሱቆትን የሚቆጣጠሩበት እና በማንኛውም ጊዜ የለጠፉትን ዕቃ ኤዲት ወይም ዲሌት ማድረግ፣ ሲታዘዙ የሚመለከቱበት እንዲሁም ብዙ አማራጮች ያሉት ነው

2ኛ… ሁለተኛው አማራጭ የሻጭ (Vendor) አካውንት መክፈት ሳይጠበቅቦት በማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶ ወይም በስልክ ቁጥሮትና በኢሜል በመግባት (Post For Free) ላይ የሚለጥፉበት ሲሆን Description ላይ ስልክ ቁጥሮትን በማስቀመጥ ከገዢዎችዎ ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ነው።
ለገዢዎች…
ደንበኞቻችን ከገበያ አዲስ ዕቃዎችን መግዛት ሲፈልጉ የሚፈልጉት ዕቃ ከለር እና ቁጥር ካለው መርጠው ወደ Cart Add በማድረግ(በዛ ሰዓት ማዘዝ ካልፈለጉ ወድ Wish list በማስገባት በሌላ ጊዜ ማዘዝ ይችላሉ) እና Cart ውስጥ በመግባት ያሉበትን ወይም የሚቀርቦትን አካባቢ ZipCode መርጠው Shipping ላይ Change Adressን በመንካት የመረጡትን zipcode በማስገባት እና Update በማድረግ የሚከፍሉትን የDelivery ዋጋ ማወቅ ይችላሉ። ቀጥሎም Checkout ላይ የሚመቾትን የክፍያ አማራጭ በመምረጥ ማዘዝ ይችላሉ።
ተጨማሪ ነገር…
አካውንት ሲከፍቱ የገበያአዲስ ዋሌት ይኖሮታል፡ ዕቃዎችን በሚገዙበት ጊዜ ዋሌትዎ ላይ Bonus ያገኛሉ እንዲሁም መጀመሪያ አካውንት ሲከፍቱ፣በየቀኑ መተግበሪያችንን ሲጎበኙ እንዲሁም ዋሌት ውስጥ ገብተው Referrals ውስጥ ገብተው የእርሶን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ለወዳጆት ሲያጋሩ እና ወዳጆችዎ አካውንት ሲከፍቱ እርሶ Bonus ያገኛሉ። እንዲሁም ከዋሌትዎ ለሌላ ሰው ማስተላለፍ እና ወደ ዋሌትዎ ገንዘብ በማስገባት በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ከዋሌትዎ በመክፈል ማዘዝ ይችላሉ።

Key Features

  • Full-featured e-commerce solution
  • Native mobile app experience
  • Regular updates and improvements

Create Your Own App

Let FluxBuilder help you bring your creative ideas to life. Sign up today and start creating beautiful app.

Get Free Download
Limited Time Offer

Save up to 80% on FluxBuilder

Get lifetime access to FluxBuilder and create unlimited beautiful apps. One-time payment, lifetime updates.

Get Lifetime Deal